
To help keep our community authentic, we're showing information about accounts on Linktree.
#አንፈርሰም has been a member of Linktree for 2 years and joined in March 2024. Besides social media accounts, anfersem has populated their site with Banks stop the illegal procurement of land in which the government is engaged in taking away the people's rights under the pretext of development !! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, መንግስት የተሰማራበትን ህገወጥ አካሔድ በልማት ሰበብ የህዝቦችን ሀብት ንብረት እና መብት በመንጠቅ ለራሱ እና ለባለግዜዎች ጥቅም ማዋል ያቁም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የኢትዮጵያ ባንኮች የሚያነሳችሁም የሚጥላችሁም ሕዝብ ነው ተጠንቀቁ!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የሀገር ውስጥ ባንኮች ፣ ለሚያልፍ ስርዓት የማያልፍ ስህተት አትስሩ ሕዝብ ያሸንፋል!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ታሪካዊ ቅርሶችን በማፍረስ ሕዝብን በማፈናቀል ስራ ላይ የተሰማራችሁ ባንኮች የሕዝብ አለመሆናችሁን አሳይታችሁናል ዋጋ ትከፍላላችሁ !#AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በህዝብ እንባ ለማትረፍ የሚያሰብ ባንክ ውሰጥ ገንዘቤን አላሰቀምጥም !! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በወንጀል የሚሳተፍ ባንክ ውሰጥ ገንዘቤን አላሰቀምጥም !!#AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ገንዘቤ ከተማዬን ለማፍረሰ እንዲውል አልፈቅድም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, To all potential investor! This to warn you not to participate in auction facilitated by the illegally Addis Ababa city Administration. This bid is on illegally grabbed land through displacing the lega owners. #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት, Warning to all investors! Bidding & acquiring land which is illegally grabbed through displacing the legal owners is inhumane! Remember that it has severe consequence! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ከመጠን በአለፈ ፍጥነት አዲስ አበባን ሊያውደም የተነሳው እብሪተኛው መንግሥት ተብዬው ከድርጊቱ እንዲቆጠብ እናሳስባለን!!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በጫረታው ተወዳድሬ መሬት ተረክቤ ሀብት አፈራለሁ የሚል ባለሀብት አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ጊዜውንና እድሉን ተጠቅሜ በተፈናቀሉት ህዝብ መሬት ላይ ሀብት አፈራለሁ የሚል ባለሀብት ገንዘቡን ከማዋሉ በፊት ያስብበት!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በፓርክና በመዝናኛ ቦታዎች የሚታለል ትውልድ የለም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ከተማን ማልማት ቅድሚያ የህዝቡን የኑሮ ደረጃ መቀየር ነው!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የአዲስ አበባ ህዝብ ችግሩ ፓርክና መዝናኛ ቦታዎች አይደሉም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ብልፅግና ለባለሀብት የሚሸጠው መሬት የአዲስ አበባ ነዋሪን እንባ ነው። #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ባለሀብቶች የምትጫረቱት መሬት የአዲስ አበባ ሕዝብ ተፈናቅሎ በየቦታው ተበትኖ እያለቀሰ መሆኑን እያሰባችሁ ዋ! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ብልፅግና ሕዝብ አፈናቅሎ የሚሸጠውን መሬት የሚገዛ ባለሀብት ዋጋ ይከፍላል። #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ብልፅግና ያፈናቀላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ወደ ቦታቸው ይመለሳሉ የጊዜ ጉዳይ ነው መሬቱን የምትገዛ ባለሀብት አስብበት ዋ! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ከተማችን የግል ንብረት አይደለችም እንደፈለጉ እየሸነሸኑ የሚሸጧት! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, اتحاد أطفال أديس أبابا يوجه تحذيرا شديدا للمستثمر الذي يدعي أنه سينافس في المزاد ويستولي على الأرض ويجني الثروة., ولا يوجد جيل ينخدع بالحدائق ومناطق الترفيه!!, أولوية تطوير المدينة هي تغيير مستوى معيشة الناس !!, مشكلة أهل أديس أبابا ليست الحدائق ومناطق الترفيه!, ከተማችንን በቅኝ ግዛትነት በማስያዝ ዶላርና የጦር መሳሪያ ማካበት ይብቃ! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በሚሊዮን የሚቆጠሩ አባወራዎችን እያፈናቀሉ ባለፀጋ መሆን አይቻልም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ለሆድ ከመኖር ለህሊና መኖር የቅደም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, መሬታችን የካድሬ ደሞዝ መክፈያ አይውልም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, ሌሎችን እያስራቡና እያፈናቀሉ ባለፀጋ መሆን አይቻልም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, አያት ቅድመ አያቶቻችን በአቀኗት ከተማ ስርአቱ ላፈራቸው ባለሀብቶች አትሸጥም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, ታሪክና ቅርስ የሌለው ነባር ታሪካችንና ቅርሶችን ያጠፋል!#AbiyMustGo #AdanechMustGo, ለጥይት መግዣ ከተማችን አትሸጥም!#AbiyMustGo #AdanechMustGo, በከተማችን መሬት ላይ ኢንቨስት አድርጌ ሀብት አፈራለሁ የሚል ባለሀብት ገንዘቡን ከማዋሉ በፊት ያስብበት!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, المتدربون الذين يحكمون الأشخاص الذين يكرهونهم لن ينتهي بهم الأمر بإزاحة أديس أبيبي !! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, لن يكون هناك نظام يستمر في طرد أهل أديس أبابا بقطع الماء والكهرباء! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, ومن مظاهر النظام ابيي احمد التهجير والحرب والجوع والسرقة والفساد والتطرف والغطرسة والقمع! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, مهمة تنظيف أديس أبابا من أهلها لن تنجح! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, حزب الرخاء نظام ظالم طرد أديس أبيبي من منزله وباع الأرض بالمتر المربع! #AbiyMustGo #AdanechMustGo, የሚጠሉትን ህዝብ የሚያሰተዳድሩ ባለሰልጣናት አዲሰ አበቤን በማፈናቀል አያበቁም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ውሀና መብራት በመቁረጥ የአዲስ አበባ ህዝብን በማፈናቀል የሚቀጥል ስርዓት አይኖርም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የአብይ ስርአት መገለጫዎቹ ማፈናቀል, ጦርነት, ርሀብ, ሌብነት, ሙስና, ፅንፈኝነት, እብሪተኝነት, ተረኝነት አፈና ናቸው! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, አዲስ አበባን ከህዝቦቿ የማፅዳት ተልዕኮ አይሳካም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበቤን ለስደት የዳረገ ከሚኖርበት ቤት አፈናቅሎ መሬቱን በካሬ ሜትር እየሸጠ ያለ ግፈኛ ስርአት ነው! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የብልፅግና መርህ ደሃን ከከተማቸን ማጥፋት እንጂ ድህነትን ማሰወገድ አይደለም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የአዲስ አበባ ወጣት ከብልፅግና የምታገኘው ፍትህ የለም !! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የአዲስ አበባን ወጣት በማፈን በመግደል የሚቆም ትግል የለም !! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, አዲሰ አበቤ ለብልጽግና የድጋፍ ሰልፍ ሳይሆን ለህዝባዊ እቢተኝነት ተዘጋጅ !! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ, በካድሬ ሰልፍ አዲሰ አበቤ አይታለልም!! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #AddisAbaba, የብልፅግና ስብስብ ለ6 አመት የሰራውን ግፍ በድጋፍ ሰልፍ ሊሸፈን አይቸልም !! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ, The ongoing violence and brutality perpetrated against the people of Addis Ababa is an egregious violation of human rights that must be immediately halted. The frequent arrests, kidnappings, and killings perpetuated by authorities have instilled a culture, As residents of Addis Ababa, we reject demolition of our history and values we refuse displacement!, Addis Ababa is not just a city to us, it is our home. We were born here, we grew up here, and we have a deep connection to our city that goes beyond just living here. However, it seems like the city administration have forgotten that we are the blood and, We will take over our city addis abeba back !, Stop alienating the rightful people who built the city Addis Ababa, Addis Abeba will never surrender to dictator regime of Adanech and her proxies, Preserve Addis Ababa : protecting our historical heritage., Honoring the past, building the future, together., Addis Abebe, our beloved city, is not just a place on the map, it's a living testament to our rich history and cultural heritage. As stewards of this legacy, we must stand united to protect our historical sites and landmarks against demolition. While prog, Addis Abebe's historical sites and landmarks are not just bricks and mortar, they are repositories of our collective memory and culture identity. By joining forces to preserve our city's heritage, we can ensure that future generations inherit a city that, #La lutte des habitants d'Addis ne sera ni retardé ni entravé par l'enlèvement ou l'assassinat #Addisababa, የአዲስ አበባ ልጅ በከተማው እንደባይተዋር መታየቱ ይብቃ!#አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በአዲስ አበባ ልጆች ላይ የሚደረገው አፈናና እስራት ይቁም!!#አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ህዝብን አትወክልም!!#አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የአዲስ አበባ ህዝብን ማፈናቀል የምትገነባ ሀገር አትኖርም! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, አዲስ አበባ የአዲስ አበቤዎች ነች! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, አዲስ አበቤ ከተማውን ይረከባል! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, ቤታችን ህይወታችን ነው! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት, ከየቤታቸው ታፍነው የተወሰዱ የሸገር ልጆች ይፈቱ! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በማፈንና በማሰር የሚቆም ትግል የለም! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, በአዲስ አበባ ላይ የተንሰራፋው መንግስታዊ ሽብርተኝነት ይቁም! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, አዲስ አበባን አዲስ አበባ ያደረግናት እኛ ልጆችዋ ነን! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት, ስልጣን ህዝብን ለማፈናቀል የተሰጠ ያልተገደበ ሃይል አይደለም !! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት, በልማት ስም የአዲስ አበባን ህዝብ ማፈናቀል ይቁም!! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት, ህጋዊ ደሃ መፍጠር ይብቃ #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት, አዲስ አበባን ማብለጭለጭ ልማት ነው ሊባል አይችልም! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa, የአዲስ አበባ ህዝብን ማፈናቀል የምትገነባ ሀገር አትኖርም! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa.